ከእንግሊዝ ጦር ሀይል የተውጣጡ ወታደሮች ብሪታኒያዊያንን ከኢትዮጵያ ለማስወጣት በምስጢር ኬንያ መግባታቸው ተዘገበ

Photo: File (ዘ-ሐበሻ ዜና) ቱ ራፋይልስ ከተሰኘው የእንግሊዝ ጦር ሀይል የተውጣጡ ወታደሮች ብሪታኒያዊያንን ከኢትዮጵያ ለማስወጣት በተጠንቀቅ ቆመው እየተጠባበቁ መሆኑን ዘ ታይምስ የተሰኘው ጋዜጣ ዛሬ ባሰራጨው መረጃ ገልጿል፡፡ እነዚህ ቁጥራቸው ከአንድ መቶ በላይ የሆኑ ወታደሮች በአሁኑ ወቅት በጎረቤት አገር ኬንያ በምስጢር መስፈራቸውን ጋዜጣው ወታደራዊ ምንጮቹን ዋቢ አድርጎ አስረድቷል፡፡ ኬንያ የገቡት እነዚህ ወታደሮች … Continue reading ከእንግሊዝ ጦር ሀይል የተውጣጡ ወታደሮች ብሪታኒያዊያንን ከኢትዮጵያ ለማስወጣት በምስጢር ኬንያ መግባታቸው ተዘገበ